arma2
 

 

Armasmall

 
line decor
  
line decor
 
 
 
 

 
 

 

 
ከኢሕአፓ ምን እንማራለን?! እስቲ ትንሽ ስለኢሕአፓ - አባይን በጭልፋ (ከአያልነሽ)
ኢሕአፓ (የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ) የተመሠረተው በ1964 ሚያዚያ፣ በኢትዮጵያ በይፋ የታወጀው ደግሞ ነሐሴ 26 ቀን 1967 ዓ.ም ነው - ከዛሬ 35 ዓመት በፊት መሆኑ ነው። ይህ ድርጅት እራሱን ይፋ ከማረጉ በፊት በመላ ኢትዮጵያ ሞልቶ ይንተከተክ የነበረው የሕዝብ ብሶት ገንፍሎ እስኪወጣ ድረስ ውስጥ ለውስጥ (ከ1964-1967 ዓ.ም) በሕቡዕ በሕዝቡ መኃልና በሕዝቡ ውስጥ ሆኖ ራሱንና ሕዝቡን ሲያደራጅ ቆየ። > > > ሙሉውን ያንብቡ 
የትዝብት አድማስ ቁ. 81 - የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚመርጠው ምርጫ
በየትኛውም አገር የሚኖሩ የሕገ-መንግሥት ምሁራን፣ የፖለቲካ ሳይንስ ጠቢባን፣ የሕግ ባለሙያዎችና ጠበቆች የሚስማሙበት አንድ መሠረታዊ ሐቅ ቢኖር፤ የማንኛውም ሀገር የበላይ ሕግ ተብሎ የሚጠራው፣ የዚያው ሀገር ሕገ-መንግሥት መሆኑን ነው። በዚህ ሕገ-መንግሥት ላይ በመመሥረት ልዩ ልዩ ሕግጋት፣ ደንቦችና ስነሥርዓቶች ይወጣሉ።> > > ሙሉውን ያንቡ 
ያንተ አባት ዶ'ፍተሩ፣ ምላሱ ጡሩሩ...(ግጥም- ከሄኖክ ታ. የሺጥላ)
ያንተ አባት ድ'ፍተሩ፣ ምላሱ ጡሩሩ....
ወኔው እስክሪብቶ፣ ካ'አሜሪካ ጫካ...ከዋሻው  ውስጥ ገብቶ...> > > ሙሉውን ያንብቡ 
LEASE OF FARM LAND TO FOREIGN COMPANIES HURTS ETHIOPIAN FARMERS
As if the ceding of Ethiopia's fertile land to the Sudan was not disastrous enough, the Meles Zenawi regime has now leased more than 3 million hectares of land (7.4 million acres) to foreign companies that are to farm this land and carry off the produce back to their countries. It is a 15 Birr (US$1.19) cheap sale per hectare and Arab, Chinese, South Korean and Indian companies have rushed in to take advantage and the so called investors are being given grace periods on payment.>>>Read More new 

በቴክሳስ ግዛት የሚኖሩ የኢሕአፓ አባላት በኦስተን ከተማ ተሰበሰቡ፤ ሕዝባዊ ስብሰባም አካሄዱ
ጥቅምት 27 ቀን 2002 ዓ.ም ከተለያዩ የቴክሳስ ከተሞች የመጡ የኢሕአፓ አባላት አጠቃላይ ስብሰባ አካሂደዋል። ስብሰባውም የተካሄደው የቴክሳስ ዋና ከተማ በሆነችው በኦስተን ከተማ ሲሆን፤ አባላት በአገራእውና በድርጅታእው ዙሪያ አንገብጋቢ በሆኑ ልዩ ልዩ ጉዳዮች ላይ ሰፊ ውይይትን አድርገዋል። አገሪቱ የምትገኝበትን ሁኔታ በስፋት የገመገሙ ሲሆን፤ በሀገራችን የዴሞክራሲያዊ የፖለቲካ ሥርዓትን ዕውን ለማድረግ እየተካሄደ ያለውን ሕዝባዊ ትግል ለማጎልበት የድርጅታቸው መጠናከር ወሳኝ መሆኑን አምነው፣ ለዚህ ከባድ መስዋዕትነት ለሚጠይቅ ተግባር ዝግጁነታቸውን አረጋግጠዋል።> > >ሙሉውን ያንብቡ 


Panortitle
intropanora73
  PR_amh2909

EPRP YOUTH LEAGUE FORMED

A congress of youth delegates held in Chicago has frormed the EPRP Youth League on June 29 2009. The congress was attended by young delegates from various places while others took part via a teleconference. A special message from the EPRP centre in Addis Ababa was read.

The EPRYL founding congress disussed the overall political situation in Ethiopia and resolved to effectively take part in the struggle to end the TPLF/EPRDF dictatorship. The congress also resolved that the EPRYL will ontinue to struggle as the youth wing of the Ethiopian People's Revolutionary Party (EPRP) and will mobilize the youth around the EPRP's objectives. The
EPRYL will struggle for the rights of the Ethiopian people. Ethiopian youth have a long history of heroic struggle as part and parcel of the EPRP, the party that paid immense sarifies struggling against totalitarian and repressive dictatorships. The list of young EPRP members who sacrificed their lives for the freedom of the Ethiopian people is in the thousands. The formation of EPRYL will surely strengthen the participation of the youth in the struggle to save Ethiopia from dictatorship and to establish democray.